Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 4

2021-09-11 06:45:58 ፖሊስ ጣቢያ ሄጄ ምን እንርዳህ ሲሉኝ
.
ዘይት ልገዛ ስለሆነ ክለላ ይደረግልኝ

መልካም አዲስ ዓመት



Share @weg_bicha
188 views03:45
Open / Comment
2021-09-11 06:45:58 ሁሉም የሸገር ልጆች ሳይሰሙት የማይውሉት ድምፅ...
.
አይጥን ማየት አይፈልጉም ! በረሮስ አስቸግሮታ እንግዲያውስ.....

መልካም አዲስ ዓመት



Share @weg_bicha
187 views03:45
Open / Comment
2021-09-09 07:10:26 ጷግሜ ወር ደሞዝ እስካልተከፈለን ድረስ ኢትዮጵያ 13 ወር ነው ያላት ብሎ አምኖ መቀበል ይከብደኛል



Share @weg_bicha
247 views04:10
Open / Comment
2021-09-09 07:10:26 ጌታን ብለህ ስትምል "ጴንጤ ሆንክ እንዴ?" ከሚል ማህበረሰብ ጋር አዲሱን ዓመት መቀበል አልችልም



Share @weg_bicha
252 views04:10
Open / Comment
2021-09-09 07:10:26 ወንድ ልጅ ጋብዞሽ በመሃል ዝም ካለ...

በሆዱ ሒሳቡን እየደመረ ነው



Share @weg_bicha
252 views04:10
Open / Comment
2021-09-09 07:10:26 ንግድ ባንክ ቆጥቤ መኪና አሸንፌ ቲቪ ላይ ቢያቀርቡኝ ራሱ ማወራዉ ስለ ወረፋዉ እና መጉላላቱ ነዉ



Share @weg_bicha
248 views04:10
Open / Comment
2021-09-07 06:46:43 መጪው አመት የሰላም ነው መሰለኝ ከሚስቴ ጋር ተፋታሁ



Share @weg_bicha
572 views03:46
Open / Comment
2021-09-07 06:46:42 ከቸከስህ ጋር ምግብ ቤት ምግብ በልተህ ሼር እናርግ ስትላት…

… የትኛውን Post



Share @weg_bicha
570 views03:46
Open / Comment
2021-09-07 06:46:42 በ 2013 ያስቀይምኳቹ ይቅርታ አድርጉልኝ በ2014 ስለምደግመው የይቅርታ ልባቹ አይለየኝ



Share @weg_bicha
595 views03:46
Open / Comment
2021-09-07 06:46:42 #እሱ = ስራ እንዴት ነው?

#እኔ = አያዋጣም ባክህ 5ቱ join
ሲል 7ቱ left ይላል



Share @weg_bicha
542 views03:46
Open / Comment