Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 42

2021-03-10 08:41:11 እኔ ለምጎርሰው እሱ አፉን ይከፍታል አስማት እየሰራብኝ ነው መሰለኝ ምንም አልጠገብኩም



Share @weg_bicha
200 views05:41
Open / Comment
2021-03-10 08:41:11 #ደስተኞች_ፊቶች


#ያዘኑ_ፊቶች


ሁሉም ደስተኛ ፊቶች .... አይናቸውን ጨፍነዋል
በተቃራኒው ሁሉም ያዘኑ ፊቶች... አይናቸውን ገልጠዋል
#ደስተኛ_መሆን_ከፈለክ
አይንክን ጨፍነክ ሁሉንም እማይጠቅሙክን ተዋቸው በዛ ጊዜ እንዳንተ ደስተኛ የለም!



Share @weg_bicha
197 views05:41
Open / Comment
2021-03-08 08:34:10 አንዱ አስሬ ተቀምጦ 1 ሻይ እስክጠጣ 5 ሲጋራ አላጨሰም
:
#ማነህ_ወንድሜ አፍህን ይበርድሃል አንዴ



Share @weg_bicha
484 views05:34
Open / Comment
2021-03-08 08:34:09 #የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !!



Share @weg_bicha
479 views05:34
Open / Comment
2021-03-08 08:34:09 ሰው እንዴት ነው ሻውር ሳይገባ ወር የሚቆየው እኔ ገና በሶስተኛ ሳምንት ነው የሚቀፈኝ



Share @weg_bicha
484 views05:34
Open / Comment
2021-03-08 08:34:09 #እሷ:- ነብስክ አይማርም ስትለኝ

#እኔ:- ያንቺ ስንተኛ ክፍል ደረሰ



Share @weg_bicha
453 views05:34
Open / Comment
2021-03-07 08:08:14 ምን ያክል እራስ ወዳድ ነህ ካላችሁኝ?

ብቻዬን የ7ብር እንቁላል ገዝቼ ሰርቼ በልቻለው



Share @weg_bicha
590 views05:08
Open / Comment
2021-03-07 08:08:14 ከክፍለ ሀገር ለመጣው ሰውዬ የስልኩን Brightness ጨምሬለት ማዘርን ባገኛት ቁጥር...
#ስልክ_የሚሰራው_ልጅሽ_ደህና_ነው



Share @weg_bicha
602 views05:08
Open / Comment
2021-03-07 08:08:14 የሁሉም የወንዶች ሳክስ

እኔ እንደሌሎቹ ወንዶች አደሉውም



Share @weg_bicha
590 views05:08
Open / Comment
2021-03-07 08:08:14 ጉራጌው ባለሱቅ ጀለስህ ተክዞ አግኝተከው ምነው ስትለው

ተወኝ ባክህ ያልቀየርኩት 10 ብር መሳብያ ውስጥ አገኘሁ



Share @weg_bicha
552 views05:08
Open / Comment