Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 43

2021-03-06 07:51:51 ሆስፒታል ተኝተህ ሊጠይቁክ መተው ጠያቂዎች " ታመህ ነው ሲሉህ? "

አረ ቤት ያለው አልጋ ስላልተመቸኝ ነው



Share @weg_bicha
669 views04:51
Open / Comment
2021-03-06 07:51:51 ሚስቴ በጠዋቱ "አምላክ ችግርህን ገደል ውስጥ ይክተትልህ!" ብላ መረቀችኝ

"ኧረ ገደል ዉስጥ እንኳን አትግቢብኝ" እላታለዉ

"የኔ ማር! እኔን ሳይሆን ችግርህን ነዉ ያልኩት እኮ" አለችኝ ደስተኛ ሆና...

"ነዉንዴ በይ እሺ ሰላም ዋይ" ብዬ ወጣሁ



Share @weg_bicha
721 views04:51
Open / Comment
2021-03-06 07:51:51 አንዱ ደግሞ ቴሌ ኢሉማናቲ ነው ይለኛል እንዴት ስለው 999 ሲገለበጥ 666 ነው አላለም አንተ በዚሁ ከቀጠልክ ... በቃ



Share @weg_bicha
613 views04:51
Open / Comment
2021-03-06 07:51:51 ሁሌም ልቤ ውስጥ ስላለሽ ምግብ ስበላ እራሱ አጠገቤ ያለሽ እየመሰለኝ

ለሷም ለእኔም ሁለት ሳህን እንጀራ ነው እምበላው



Share @weg_bicha
680 views04:51
Open / Comment
2021-03-04 07:36:23 ቀጭን ሴት ምላሷ ነው ጦሯ በ#Inbox አጥረግርጋኝ ሰድባኝ አሽታ አለቅልቃኝ ነው ያሰጣችኝ



Share @weg_bicha
848 views04:36
Open / Comment
2021-03-04 07:36:23 ጦዘህ አንዱ ተሳስቶ ደውሎልክ #መንጌ የት ነህ ሲልህ

#ዙምቧቡዌ



Share @weg_bicha
803 views04:36
Open / Comment
2021-03-04 07:36:23 ለቅሶ ቤት ቁጭ ብለህ አንዱ ምን ሆነው ነው የሞቱት ብሎ ሲጠይቅክ

ኖረው ነው የሞቱት



Share @weg_bicha
796 views04:36
Open / Comment
2021-03-04 07:36:23 አዲስ የገባችውን ፍሬሽ ተማሪ ጀንጅነክ ልትበላ እየጠበክ ጓደኛክ ቀድሞክ ሲበላት

አንድም ቀን የአቤል እና የቃዬል ታሪክ ይደገማል ብዬ አስቤ አላቅም ነበር



Share @weg_bicha
750 views04:36
Open / Comment