Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 5

2021-09-05 07:06:22 ኢትዮጵያ ውስጥ ጦርነት ቢከፈት ባይከፈት ህወኃት እና መከላከያ ተዋጉ አልተዋጉ ምንም እማይመለከተው ቻናል

#ቃና



Share @weg_bicha
80 views04:06
Open / Comment
2021-09-05 07:06:22 ይሄ ደሞ በጣም ቀጭን ከመሆኑ የተነሳ ስልኩ ቫይብሬት ሲያደርግ ሱሪው ይወልቃል



Share @weg_bicha
82 views04:06
Open / Comment
2021-09-05 07:06:22 #አንድ_አንድ_ሴቶች_ይገርሙኛል...

ባለ አራት ፊደል Password የሚረሳ ጭንቅላቷ ላይ እኮ ነው የ 12 ሺህ ብር Human hair ሰቅላ ሰበር ሰካ የምትለው



Share @weg_bicha
82 views04:06
Open / Comment
2021-09-05 07:06:22 ማታ ስተኛ ጠላቶቼን ከኔ አርቅልኝ ብዬ ፀልዬ ጠዋት ስነሳ ሚስቴ የለችም



Share @weg_bicha
79 views04:06
Open / Comment
2021-09-03 07:03:22 አንዳንድ ወንዶች ግን ምን አስባችሁ ነው ሴቶች መኪና ብቻ ይወዳሉ እምትሉት

#ባጃጅም እኮ ይወዳሉ



Share @weg_bicha
520 views04:03
Open / Comment
2021-09-03 07:03:22 Father ስለ መጠጥ መጥፎነት የሚያስረዳ መፃፍ ገዝቶ ሰቶኝ...

#መፃፉን_ሸጬ_ጠጣሁበት



Share @weg_bicha
525 views04:03
Open / Comment
2021-09-03 07:03:22 ተንበርክከው ቀለበት ሲያደርጉላቹ እየፈነጠዛቹ ፎቶና ቪዲዮ የምትለቁ ቺኮች

ሲፈነግሏቹ ደግሞ ስታለቅሱ የሚያሳይ ፎቶና ቪዲዮ ፖስቱልን እንጂ



Share @weg_bicha
531 views04:03
Open / Comment
2021-09-03 07:03:22 #ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና ጀለስ ወተት አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው....

#ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት



Share @weg_bicha
509 views04:03
Open / Comment
2021-09-01 09:00:55 አንዷ ታክሲ ውስጥ አጠገቤ ተቀምጣ የሆነ ቦታ አቀሀለው ልበል አላለችም

አዎ TV ፕሮግራሞች ካለቁ በኋላ #እሽሽሽ የምለው እኔ ነኝ



Share @weg_bicha
540 views06:00
Open / Comment
2021-09-01 09:00:55 ቴዲ ነኝ #የአርሴ ብሎ የተነቀሰው ጓደኛዬ ዛሬ "ማ" ጨምሮበት #የአርሴማ ብሎታል



Share @weg_bicha
547 views06:00
Open / Comment