Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 6

2021-09-01 09:00:55 #እኛ_ቤት በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ነው ሽሮ የሚሰራው ትለኛለች እንዴ...?

እና ሌላውን ቀን ፆማችሁን ነው የምታድሩት



Share @weg_bicha
551 views06:00
Open / Comment
2021-09-01 09:00:55 ባልና ሚስት መንገድ ላይ ሲሄዱ
ፈረንጅ ባልናሚስት
ሀበሻ ባልና ሚስት



Share @weg_bicha
536 views06:00
Open / Comment
2021-08-30 07:47:03 በጣም እወዳት ነበር ግን chat ስናረግ Mara, Fkra, Wda, Hoda, pkl እያለች አዛ አረገችኝ



Share @weg_bicha
1.1K views04:47
Open / Comment
2021-08-30 07:47:03 በጣም ምትጠላት ጎረቤትህ እንጀራ እየጋገረች ስታያት

መብራት ሀይል ጋር ደውለክ ዝናብ እኛ ሰፈር እየዘነበ ነው ግን እስካሁን መብራት አልጠፋም



Share @weg_bicha
1.0K views04:47
Open / Comment
2021-08-30 07:47:03 12 ጨርሼ ኮምፒተር ሳይንስ ነው እምማረው ስትል

#መብራት_ሐይል እስኪ በየትኛው መብራት እንደምትማር እናያለን



Share @weg_bicha
1.0K views04:47
Open / Comment
2021-08-30 07:47:03 #ዝናብ ለመብራት እሚጋብዘው ሚዚቃ

አትፍራኝ አትሽሸኝ ባንተ ያምራል አነጋግረኝ



Share @weg_bicha
912 views04:47
Open / Comment
2021-08-28 07:06:26 "ደደብ" ብሎ ቴክስት ሲያደርግላት"

ከስምህ ስር ፊርማ ረስተሀል ብላው ብሎክ!



Share @weg_bicha
418 views04:06
Open / Comment
2021-08-28 07:06:26 እወዳት ነበር እኮ ግን ስራህ ምንድነው ብላ ስጠይቀኝ የድርጅት manager ነኝ ስላት ማንን ነው የምታናግረው ስትል ዘጋቺኝ ዘጋቺኝ



Share @weg_bicha
419 views04:06
Open / Comment
2021-08-28 07:06:26 የ ዛሬ 2 ወር ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ የነበረኝን መቶ ብር እስካሁን አላጠፋሁትም



Share @weg_bicha
811 views04:06
Open / Comment
2021-08-28 07:06:26 "1 ኪሎ ድንች ገዝቼ ጭቃውን አራግፌ ስመዝነው ግማሽ ኪሎ ሆነ" እያለች ስትማረር ሰማኋት



Share @weg_bicha
407 views04:06
Open / Comment