Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 8

2021-08-24 07:34:17 ሁለት ሴት አስረግዞ አንደኛዋን አሶርጂ ብሏት ሁለተኛዋ መንታ ወለደች



Share @weg_bicha
181 views04:34
Open / Comment
2021-08-24 07:34:17 ወደ ባንኩ ጠጋ ስል ዘበኛው ተንደርድሮ ሲስተም የለም ...

#ኧረ_አባቱ_ዝናብ_ልጠለል_ነው



Share @weg_bicha
174 views04:34
Open / Comment
2021-08-22 07:54:35 የኑሮው ውድነት እስኪረጋጋ ለምን ፆም አይቀጥልም



Share @weg_bicha
566 views04:54
Open / Comment
2021-08-22 07:54:31 አሁን ነው ተስፋ የቆረጥኩት...

ምግብ አሰራር በቲቪ የሚያስተምረው ሰውዬ እራሱ "ዘይት ጠብ አርጉበት" አለ



Share @weg_bicha
549 views04:54
Open / Comment
2021-08-22 07:54:31 በአሁን ሰዓት የምትሸጠው ዳቦ በጣም ትንሽ ከመሆኗ የተነሳ ጠዋት ለቁርስ የገዛሁት ዳቦ ጠፍቶብኝ አሁን ማዘር ምስር ስትለቅም አገኘችልኝ



Share @weg_bicha
547 views04:54
Open / Comment
2021-08-22 07:54:30 ሚስቴ ጠዋት አይንክን ማየት አልፈልግም ብላኝ ከቤት አባራኝ

አሁን ለምሳ አይኔን እንዳታይ መነፅር አድርጌ እየሄድኩ ነው



Share @weg_bicha
516 views04:54
Open / Comment
2021-08-21 08:36:39 #ለመጀመሪያ ጊዜ መኪና ስትነዳ ለድሮ ፍሬንዶችህ ትደውልና ...

"እየነዳው ስለሆነ ትንሽ ቆይቼ ደውላለው"



Share @weg_bicha
372 views05:36
Open / Comment
2021-08-21 08:36:39 በዚሁ ሁኔታ ኑሮ ከተወደደ ቤት የምግብ ፕሮግራማችን
ጠዋት ዳቦ በሻይ
ቀን ዳቦ በሙዝ
መክሰስ ሽንብራ ቆሎ በውሀ
እራት የተቀቀለ ድንች በሸገር ዳቦ

የምን ዘይት አረ ዘይት እኔ አይመቸኝም



Share @weg_bicha
380 views05:36
Open / Comment
2021-08-21 08:36:39 ኮሌታው ተቦጫጭቆ ያለቀ ሸሚዝ እጠቢልኝ ብሎ ሲወረውርላት ምን ብትለው ጥሩ ነው....
:
:
"አንገትህን ሲበላህ ኮሌታህን ነው እንዴ የምታከው"



Share @weg_bicha
367 views05:36
Open / Comment
2021-08-21 08:36:39 ድሮ የሰው ቤት ሄዳ አልበም ማየት የለመደችው እኮ ናት አሁን ስልክህን ወስዳ Gallery'ህን ምትጎረጉረው



Share @weg_bicha
352 views05:36
Open / Comment