Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 9

2021-08-20 07:10:52 ቤት ሆያ ሆዬ ሊጨፍሩ መጥተው "እዛ ማዶ አንድ ዘይት" ሲሉ ከእንቅልፌ ባንኜ እየሮጥኩ ...

"የታለ? የቱ ጋ?



Share @weg_bicha
548 views04:10
Open / Comment
2021-08-20 07:10:52 አሞኛል ብዬ ከስራ አስፈቅጄ ቀርቼ ከሰፈር ልጆች ጋር ሆያሆዬ እያልኩ ነው በጣም አዋጭ ስራ ነው ዝምብዬ ነው እስከ ዛሬ ቢሮ ስመላለስ የኖርኩ



Share @weg_bicha
542 views04:10
Open / Comment
2021-08-20 07:10:52 ከFather ስልክ 10 ብር Transfer አድርጌ ሚሴጁን ሳላጠፋ ደርሶ ስርበተበት...
:
#አትደንግጥ_ልጄ_ከውርስህ_ይቀነሳል



Share @weg_bicha
540 views04:10
Open / Comment
2021-08-20 07:10:51 ኑሮ በዚሁ ከቀጠለ ዘመድ ቤት በልተን ክፈሉ መባላችን አይቀርም



Share @weg_bicha
522 views04:10
Open / Comment
2021-08-19 07:20:38 ሆያ ሆዬ ሆ
እዛ ማዶ አንድ ክብሪት

እዚ ማዶ አንድ ክብሪት


እኔን የገረመኝ ከነዜማው ማለታችሁ



Share @weg_bicha
491 views04:20
Open / Comment
2021-08-19 07:20:38 #ባልና_ሚስት_እንደተጋቡ ሚስት ቤት ዉስጥ የሆነ ነገር ሲያደናቅፋት ባል
1ኛ አመት ላይ "እኔን እኔ ልደፋልሽ"
2ኛ አመት ላይ "እያየሽ አትሄጂም ? ደንባራ''
3ኛ አመት ላይ "ይድፋሽ ድፍት''



Share @weg_bicha
481 views04:20
Open / Comment
2021-08-19 07:20:37 ሴት ሚያሳድደውን ጀለሴ ልመክረው ብዬ ህይወት አጭር ናት ተጠቀምባት ስለው... ህይወት ባምላኩን ነው ህይወት አዳነን



Share @weg_bicha
470 views04:20
Open / Comment
2021-08-19 07:20:37 #የጌታቸው_ረዳ ሚስት ደውላ ውዴ ምሳ በላክ እንዴ ስትለው

አዎ ውዴ አሁን ተቆጣጠርኩት



Share @weg_bicha
454 views04:20
Open / Comment
2021-08-18 07:52:28 የግል ኮሌጅ ተማሪዎች True or False ተፈትነው መልሱ True ሆኖ እነሱ False ካሉ ...

ግማሽ ነጥብ ይሰጣቸዋል



Share @weg_bicha
425 views04:52
Open / Comment
2021-08-18 07:52:28 በጣም ደፋር ሰው ልታቁ ትችላላቹ ግን

ከአከራዩ ብር እንደሚበደር ሰው አይናውጣ ደፋር የለም



Share @weg_bicha
429 views04:52
Open / Comment