Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዋና መስሪያ ቤት ባለ 36 ወለል ህንፃ ለመገንባት የመሰረት ድን | YeneTube

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዋና መስሪያ ቤት ባለ 36 ወለል ህንፃ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ፣ የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት ስራ አመራር ቢርድ ሰብሳቢ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያን ጨምሮ ሌሎች የከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች፣ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

 @YeneTube @FikerAssefa