Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ | YeneTube

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ!

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ። አዲስ አበባ ሲገቡም የመከላከያ ሚንስትሩ ዶ/ር አብርሀም በላይ እና የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ኢቢሲ ዘግቧል።

@YeneTube @FikerAssefa