የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ካውንስል የቀድሞዋን የዓለማቀፉ ወንጀሎች ፍርድ ቤት (Internat — — YeneTube

የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ካውንስል የቀድሞዋን የዓለማቀፉ ወንጀሎች ፍርድ ቤት (International Criminal Court) ዋና ዓቃቤ ሕግ ጋምቢያዊቷን ፋቱ ቤንሱዳን በኢትዮጵያ አሰማራዋለሁ ላለው የዓለማቀፍ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ቡድን መሪ አድርጎ እንደሾመ የፈረንሳዩ ዜና ወኪል ዘግቧል። ካውንስሉ በትግራዩ ጦርነት ተፈጽመዋል ለተባሉ ዓለማቀፍ ወንጀሎች የራሱን መርማሪ ቡድኑ ለማሰማራት የወሰነው ባለፈው ታኅሳስ ወር ነበር።

[ዋዜማ ራዲዮ]
@YeneTube @FikerAssefa
7.5K views18:31

Comments

You must log in to post a comment.