Get Mystery Box with random crypto!

በጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ሲሰራ የነበረው ሁዋጂያን ግሩፕ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በአለም አቀፍ ወረ | YeneTube

በጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ሲሰራ የነበረው ሁዋጂያን ግሩፕ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በአለም አቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት ስራውን ካቆመ ከአንድ አመት በኋላ የተከራየውን ሼዶች በሙሉ አስረክቦ ፓርኩን ለቆ መውጣቱን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳንዶካን ደበበ ተናግረዋል።

Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa