Get Mystery Box with random crypto!

የዩኤኢው ፕሬዚዳንት ሼህ ካሊፋ ቢን ዛይድ አረፉ! የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ፕረዚዳንት ሼህ ካሊ | YeneTube

የዩኤኢው ፕሬዚዳንት ሼህ ካሊፋ ቢን ዛይድ አረፉ!

የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ፕረዚዳንት ሼህ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን የኤሚሬትስ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።

@YeneTube @FikerAssefa