Get Mystery Box with random crypto!

መንግሥት ለውጭ አገር ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ሊሰጥ እንደሆነ ሪፖርተር ዘግቧል። የውጭ ዜጎች ዲጂታ | YeneTube

መንግሥት ለውጭ አገር ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ሊሰጥ እንደሆነ ሪፖርተር ዘግቧል። የውጭ ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ መያዛቸው ግን ዜጎች የሚያገኟቸውን አገልግሎቶች ሁሉ እንዲያገኙ እንደማያስችላቸው የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ተናግሯል። መንግሥት ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችለውን ሕግ ያረቀቀ ሲሆን፣ ሕጉ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አገልግሎት ሲሰጡ ተገልጋዮች ዲጂታል መታወቂያ ያላቸው መሆኑን እንዲያረጋግጡ ያስገድዳል።

@YeneTube @FikerAssefa