Get Mystery Box with random crypto!

በ በአሉ ምክንያት የሚፈጠር የ መንገድ ጭንቅንቅ ታሳቢ በማድረግ የ ድሊቨሪ አገልግሎታችንን እስከ | Zelela

በ በአሉ ምክንያት የሚፈጠር የ መንገድ ጭንቅንቅ ታሳቢ በማድረግ የ ድሊቨሪ አገልግሎታችንን እስከ ነገ ማክሰኞ ድረስ ያቆምን መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። የቴክ-አዌ (Pick-Up) አገልግሎታችን ግን አይቋረጥም። መልካም በአል።