የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት፣ የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም ከህዳር 1/2011 ዓ.ም ጀምሮ የክልሉ ርእሠ መስተዳድር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን ለቀጣይ አምስት ዓመታት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው እንዲያገለግሉ ተመርጠዋል። [ ጋምቤላ ኮሙኒኬሽን ] 1.9K viewsADTNY, 18:30