Get Mystery Box with random crypto!

አሜሪካ ዜጎቿን ከኢትዮጵያ ውጡ ባለችበት ወቅት የአሜሪካ ዜጎች 45 የሚሆኑ አሜሪካዊ ሚስዮናውያን | Merega Tv = Ethio 360Media

አሜሪካ ዜጎቿን ከኢትዮጵያ ውጡ ባለችበት ወቅት የአሜሪካ ዜጎች 45 የሚሆኑ አሜሪካዊ ሚስዮናውያን ኢትዮጵያ ገብተው ወደ አርባ ምንጭ ሄደዋል! ሚስዮናዊያኑ በኢንስታግራም ገጻቸው Good morning from Addis Last night we safely arrived to Addis Ababa (capital of Ethiopia). This morning we caught our last flight our final destination- Arba Minch. በማለት አሜሪካዊያንን ኩም አድርገዋል!