Get Mystery Box with random crypto!

ደግሞ እንደ ትላንቱ ልክ እንደበፊቱ ልትናፍቀኝ መጣህ ይሀዉ በክረምቱ ከሰማዩ ጥጋት ደመናዉ ጨግጓ | መፅሐፍት

ደግሞ እንደ ትላንቱ ልክ እንደበፊቱ
ልትናፍቀኝ መጣህ ይሀዉ በክረምቱ

ከሰማዩ ጥጋት ደመናዉ ጨግጓል
በመብረቅ አስታኮ ሰማዩ ይጮኃል
እንጃ ምን እንደሚል
ንፋስ እያፏጨ በጀርባዬ ያልፋል

አንተ ነህ መሠለኝ.....
........................
........................

ትዝታ ወልዴ

@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
@audio_poems
@audio_poems