Get Mystery Box with random crypto!

በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ አንዳንዴ ለከፍታዉ ማማ አጭቶ ሲያዘጋጅህ ከሰዎች ለይቶ | መፅሐፍት


በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ


አንዳንዴ
ለከፍታዉ ማማ አጭቶ ሲያዘጋጅህ
ከሰዎች ለይቶ ሠዉ ሊያረግ ሲያስብህ
የሌለ እስኪመስል በመከራ ያስራል
የነኩት በሙሉ እርግማን እ'ስኪመስል ደርቆ ይመክናል።

ሊያነሳህ ሲያስብ........
በአዋቂ ቤት ጎሳ መህይመህ ታድራለህ
በባለፀጋ ሀገር አንተ ብቻ ደሀ ሆነህ ትገኛለህ።
።።።።።
።።።።።
።።።።።
።።።።።


@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
@Tizita_wolde