ከመቀነትሽ ሰዉሪኝ በትንፋሽሽ አሙቂኝ ድጋፍ ክንዴን ተንተራሽዉ ነፍሴን ከነፍስሽ ሰዉሪዉ ይለኛል. | መፅሐፍት
ከመቀነትሽ ሰዉሪኝ
በትንፋሽሽ አሙቂኝ
ድጋፍ ክንዴን ተንተራሽዉ
ነፍሴን ከነፍስሽ ሰዉሪዉ
ይለኛል.......
እንጃ ላንተ እንጃ ለኔ
ይሁን ይሙቅ ሰዉነቴ
ትራስ ከንፈርህ ስሜቴ
ኋላ እንጃ ግን......
ዋ ለነፍሴ ዋ'' ለሞትህ
ምን ዋስ አላት ሰዉነትህ
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems