Get Mystery Box with random crypto!

አበበ በሶ እየበላ አመታት እንዲያዉ ነጎዱ መጥገቡን ላፍታ ሳንሰማ ልጆቻችን ተወለዱ። ** *** * | መፅሐፍት

አበበ በሶ እየበላ አመታት እንዲያዉ ነጎዱ
መጥገቡን ላፍታ ሳንሰማ ልጆቻችን ተወለዱ።
**
***
****
ማሳሰቢያ
እኔ ፖለቲካ አላሠብኩም እንደዉ አደራችሁን
አበበ፣ጫላና ጨቡዴ

በትዝታ ወልዴ አንደተፃፈ


@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@audio_poems
@audio_poems