እስኪ ልማልልሽ ጨለማው የባሰ አገሩን ሸፈነው፤ ነገን ነጋ ስንል መልሶ ሲከድነው፤ ማጣታችን በዝቶ ቀማኛው ነጥቆናል፤ በድህነት ጎጆ እሳት መሞቅ ሆኗል፤ ወይ ኑሮ @MyMessagesss 274 viewsBarkot A, 12:29