Get Mystery Box with random crypto!

'''''''ያላንቺ ሄዋን'''' ምሽት ንጋት መኖር መክረም ወይም መሞት ምን ይባላል ዝም ማለት ማወ | መፅሐፍት

"""""""ያላንቺ ሄዋን""""
ምሽት
ንጋት
መኖር መክረም ወይም መሞት
ምን ይባላል ዝም ማለት
ማወቅ ወይስ አለማወቅ
ዝምታዬ አያሳብቅ
ሳለቅስ ግራ ደግሞም ስስቅ
ምደበዝ ወይ የምደምቅ
ባለ ብዙ ገፅ አዳምሽ
ትምክተኛ ፀባየኛ እንዲ ሆንኩልሽ
ፈሪ ደፋር ወከብኛ አንዴ አፍቃሪ
አንዳንድ ጊዜ ተፈቃሪ
በራሴ ያለሁ ወይ የወደኩ
ብቻ ካሳብ የተሳፈርኩ
ሽቅብ ተጓዥ እየሰገርኩ
ቁልቁል ሯጭ አየቸኮልኩ
ይሄ ሆኗል የኔ አለም
ያላንቺ ሄዋን አይቻልም።
ነይ ካለሽበት ለማለት ነው

https://t.me/MyMessagesss