Get Mystery Box with random crypto!

አብ እኛን ከፈጠረበት ድንቅ ጥበብ እኛን ያዳነበት ጥበብ እጅግ ይልቃል፤ ያለ ደም ስርየት የለም ስ | መፅሐፍት

አብ እኛን ከፈጠረበት ድንቅ ጥበብ እኛን ያዳነበት ጥበብ እጅግ ይልቃል፤ ያለ ደም ስርየት የለም ስለዚህ የአንድያ ልጁን ደም በመስቀል ላይ ስለኛ አፈሰሰው፤ ሰው መንግስተ ሰማይ ሚገባበት ብቸኛና ምርጫ የሌለው መንገድ/በሩ እየሱስ ነው!!!
ዛሬ በዚ በአል ይህን እያሰላሰልን ሞትን ድል የነሳውን እየሱስ እያሰብን ደስስስስ ይበለን!
መልካም በአል
አቤል መኮንን



https://t.me/MyMessagesss