🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

✞ አይመስለኝም!!✞ አምና የዛሬ አመት በመስቀሉ ዕለት ሰማይ ግንባርሽ ላይ መስቀ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

✞ አይመስለኝም!!✞
አምና የዛሬ አመት
በመስቀሉ ዕለት
ሰማይ ግንባርሽ ላይ
መስቀሉን ስስለው፣
ሸራው ግንባርሽ ላይ
መስቀሉን ሳረቀው፣
እንደ መስቀሏ ወፍ
ከላዬ ስታርፊ፣
በለግላጋው ክንድሽ
አንገቴን ስታቅፊ፣
አይመስለኝም ነበር፣
ዛሬን ተራርቀን፣
አምናን የምናፍቅ፣
ነገን የማልጠብቅ።

(ዮሚላ)

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19