የሚገርም 3 ሳምንት አሳልፍኩ በመጀመሪያው ሳምንት sky click ከሚባል የአሜሪካ ካምፓኒ ኢንተርቪው አድርጌ 3ኛ ዙር ላይ ወደቅኩ በሚቀጥለው ሳምንት ሉቲኒያ እና ሮማኒያ ኢንተርቪው አድርጌ ሁለቱንም በስኬት አጠናቀቅኩ። የሉቲንያው ካምፓኒ ዛሬ ስራ እንድጀምር ተነግሮኝ ሽር ጉድ ስል አስቀጣሪዬ እና ድርጂቱ በኮሚሽን ባለመስማማታቸው ስምምነቱ ባለፈው ሳምንት ተሰረዘ። ከ2 ቀን በኋላ ከሮማኒያው ካምፓኒ 2ኛ ዙር ኢንተርቪው አደረኩ። እሱም በስኬት ተጠናቆ ለሚቀጥለው ሰኞ ስራ እጀምራለሁ። የሚገርመው አሁን የገባሁበት ካምፓኒ ውስጥ 3 ጓደኞቸ ተቀጥረው ይሰራሉ። ብቻህን አትሁን ሲለኝ የሉቲኒያውን ስራ አስቀረልኝ። ትግሉ ከባድ ቢሆንም መጨረሻው አምሯል። አልሃምዱሊላህ 437 viewsBirhan Nega, 11:43