Get Mystery Box with random crypto!

ብርሀን Tech

Logo of telegram channel birhantech — ብርሀን Tech
Logo of telegram channel birhantech — ብርሀን Tech
Channel address: @birhantech
Categories: Psychology
Language: English
Subscribers: 10
Description from channel

Website Development
Mobile App Development
Software Development

Join us
@Birhantech
@birhannega
@Birhantech

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 8

2021-11-08 18:09:43
ያጋጠመው ያውቀዋል?
190 viewsBirhan Nega, 15:09
Open / Comment
2021-11-04 18:36:00 የዪኒቨርስቲ ምደባ!

በመቐለ ፤ አክሱም ፤ አዲግራት ፤ ራያ እና ወልዲያ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ለሆናችሁ:

ከላይ በተጠቀሱት ዩኒቨርስቲዎች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በፀጥታ ምክንያት ትምህርታችሁን መቀጠል ያልቻላችሁ ተማሪዎች ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ በወሰነው መሰረት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በጊዜያዊነት የተመደባችሁ ስለሆነ በተቀመጠዉ አድራሻ https://www.placement.ethernet.edu.et/ የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ጥሪ ሲያደርግላችሁ ብቻ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡


#ማሳሳቢያ

1. ምደባዉ እስከ ሰኔ 2013 ዓ.ም. የነበረዉን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳን ጨርሰው የወጡት ተማሪዎችን ብቻ ይመለከታል፡፡

2. ምደባዉ የተካሄደዉ መረጃዎችን በትክክል ላሰገቡ ተማሪዎች ሲሆን፣ በተጠየቀዉ መሰረት መረጃዎችን በትክክል ያላስገቡ ተማሪዎችና የኦን ላይን ፎርሙን በተለያየ ምክንያት በወቅቱ መሙላት ያልቻላችሁ ተማሪዎች ስማችሁን ኦንላይን ምደባ በሚረጋገጥበት ሶፍትዌር ላታገኙ ስለምትችሉ፣ በነበራችሁበት የትምህርት ክፍልና ዩኒቨርሲቲን መነሻ በማድረግ በዲፓርትመንት ስለተመዳባችሁ፣ የተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ፡፡

3. ተመዝግባችሁ ሳትመደቡ የቀራችሁ ተማሪዎች በቂና ግልፅ መረጃ ያላቀረባችሁ በመሆኑ ያልተመደባችሁ መሆኑን በመገንዘብ ትምህርት ክፍላችሁ የተመደበበትን ዩነቨርስቲ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን፡፡

4. ያልተመዘገባችሁ እና ቅሬታ ወይም አቤቱታ ያላችሁ ተማሪዎች በተቀመጠዉ የቴሌግራም ቦት አድራሻ(@moeplacementbot) አቤቱታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን አቤቱታዎችን በአካል የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

5. በዩኒቨርስቲዎቻችሁ ተፈቅዶላችሁ እረፍት(Withdrawal) ላይ የነበራችሁ ተማሪዎች የትምህርት ክፍላችሁ ለተመደበበት ዩኒቨርስቲ ማስረጃቻዉን አቅርባችሁ የሚታይላቸዉ ይሆናል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር
ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም
199 viewsBirhan Nega, 15:36
Open / Comment
2021-11-04 18:04:15
ኃላፊነት የጎደላቸው የማህበራዊ ትስስር ገፆችንና ‘ማህበራዊ አንቂ ነን’ የሚሉ ግለሰቦችን እንደማይታገስ መንግስት አስታወቀ

ኃላፊነት የጎደላቸው የማህበራዊ ትስስር ገፆችን እና ‘ማህበራዊ አንቂ ነን’ የሚሉ ግለሰቦችን እንደማይታገስ መንግስት አስታውቋል።

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጠው መግለጫ መንግስት ያቀረበውን ሀገርን የመታደግ ጥሪ ተከትሎ ህዝቡ እና የመንግስት ሰራተኛው በነቂስ ዘመቻውን እየተቀላቀለ መሆኑን ገልጿል።

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የህብረተሰብን ሰላም እና ደህንነት የሚያውኩ ሆነው እስከተገኙ ድረስ መንግስት ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚደረግ ማንኛውንም እንቅስቃሴ አይታገስም ማለታቸውን መንግስታዊዉ የዜና ምንጭ ኢቢሲ ዘግቧል።
108 viewsBirhan Nega, 15:04
Open / Comment
2021-10-13 17:10:21 https://cryptotabbrowser.com/8692132
204 viewsBirhan Nega, 14:10
Open / Comment
2021-10-07 20:23:56
Do you know the difference between SSD and HDD?
154 viewsBirhan Nega, edited  17:23
Open / Comment
2021-10-05 21:23:50
For java developers
If u have java coding experience let me know at @birhannega
198 viewsBirhan Nega, edited  18:23
Open / Comment
2021-10-04 20:21:32
#Facebook

የተቋረጠው የፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር አገልግሎት ችግሩ በአገልግሎት ሰጪዎቹ በኩል እስኪስተካከል ድረስ ደንበኞቹ በትዕግስት እንዲጠባበቁ @ethio_telecom (ኢትዮ ቴሌኮም) መልእክት አስተላልፏል።

ፌስቡክ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ባሰራጨው መልዕክት በተቻለ ፍጥነት ነገሮችን ወደ መደበኛ ሁኔታ ለመመለስ እየሰራን መሆኑን አሳውቋል፤ ለተፈጠረው ማንኛውም አይነት ችግር ይቅርታ ጠይቋል።
368 viewsBirhan Nega, edited  17:21
Open / Comment
2021-10-04 20:17:32
የተቋረጡ የፌስቡክ ሰርቪሶች

ምንጭ ኔትብሎክስ
348 viewsBirhan Nega, 17:17
Open / Comment
2021-10-04 19:39:57 #Facebook

ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በአሁኑ ወቅት በበርካታ አገሮች ውስጥ መቋረጡን ኔትብሎክስ አሳውቋል።

ክስተቱ በአገር ደረጃ ካለ የኢንተርኔት ግንኙነት ጋር ያልተገናኘ መሆኑንም ጠቁሟል።

እስካሁን በፌስቡክ በኩል ችግሩ በምን ምክንያት እንደተፈጠረ የተገለፀ ነገር የለም።

@birhantech
375 viewsBirhan Nega, 16:39
Open / Comment
2021-07-02 18:49:03 ከ3 አመት በላይ የፕሮግራሚንግ የስራ ልምድ ያለው የምታውቁት ካለ @birhannega ላይ አናግሩኝ።

Angular
React
.net core
Java
C#
1.0K viewsBirhan Nega, 15:49
Open / Comment