Get Mystery Box with random crypto!

10ኛው የኢትዮ ዶሮ ኤክስፖ፣ 6ኛው የአፍሪካ እንስሳት ሀብት ዓውደርዕይና ጉባዔ የዘርፉን ዋንኛ | Business Info ETH

10ኛው የኢትዮ ዶሮ ኤክስፖ፣ 6ኛው የአፍሪካ እንስሳት ሀብት ዓውደርዕይና ጉባዔ

የዘርፉን ዋንኛ አንቀሳቃሾች በማሳተፍ በመጪው ጥቅምት 18 - 20፣ 2014 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እንዲሁም ከጥቅምት 22 - ህዳር 21 በበይነመረብ ይካሄዳል፡፡

ይህ የዶሮ እና የእንስሳት ሀብት ቴክኖሎጂ፣ ግብዓት እና መፍትሔዎች ዓለምዓቀፍ የንግድ ትርዒት በሁሉም የእንስሳት ሀብት የገበያ እሴት ሰንሰለቶች ላይ ያሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማስተዋወቅ፣ የገበያ ትስስር ለመፍጠር እንዲሁም የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማምጣት ቀዳሚ እና ወሳኝ መድረክ ሆኖ እያገለገለ ነው፡፡

በድህረ ገጻችን ቀድመዉ በመመዝገብ ንግድ ትርኢቱን በነጻ ይጎብኙ፡ https://bit.ly/3lZfFRn

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0929 30 83 63/64/65 ይደውሉ ወይም በ ድህረ ገፆቻችን http://www.africanlivestock.net/እና www.ethiopoultryexpo.com/ ይጎብኙን

Telegram: https://t.me/Prana