🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Campus Handout

Logo of telegram channel campus_handout — Campus Handout
Topics from channel:
Update
Channel address: @campus_handout
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 44.72K
Description from channel

Here, we provide the best resources to help you excel in your academic studies.
✔️ Video tutorials
✔️ Handouts/ ShortNotes
✔️ Different university exams
We have a lot more, join and get more.
Buy Ad: https://telega.io/c/campus_handout

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 5

2024-01-22 13:06:02 Logic Study Book
Chapter 2

በመጨረሻ ሰፊ ዝገጅት የወሰደዉ Logic Book Study Book Chapter 2 ተጠናቋል!

-------------------------------
[ Sample PDF ]

ከላይ የምታገኙት PDF ከ Logic Study Book Chapter 2 የተወሰደ ነዉ። Study Book ምን እንደሚመስል እና ምን እንዳካተተ ማየት ትችላላቹ
-------------------------------

ለ Mid/Final Exam ዝግጅት አሁኑኑ የኛ አፕልኬሽን ጋ ገብተዉ ማንበብ ይጀምሩ!

አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና ለመጠቀም እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

-------------------------------
Study Book  ምን አካቷል ?

የኛን ለማንበብ እና ለማስታወስ የሚመች  ጠቃሚ Short Note

ለያንዳንዱ ርዕስ ከ Short Note በጣም ያጠረ ቁልፍ የሆኑ ሃሳቦች ብቻ የተካተቱበት " Key Points" የተባለ ኖት

ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲ የተውጣቱ ፈተናዎች ከነ መልስ እና በቂ ማብራሪያቸው ከ Module በማጣቀስ

እንዲሁም  ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅሙ Practice Questions ተካተውበታል
-------------------------------
12.6K viewsedited  10:06
Open / Comment
2024-01-18 14:56:07 Debre Berhan University Exams

Global Trends Mid – Debre berhan university

Global Trends Final Exam – Debre Berhan University

Civic Mid Exam – Debre Berhan University

Anthropology Mid Exam – Debre Berhan University

Entrepreneurship Mid Exam – Debre Berhan University

Entrepreneurship Mid Exam 2 – Debre Berhan University

Logic Final Exam – Debre Berhan University

Chemistry Mid Exam – Debre Berhan



  

Website: campushandout.com
YouTube: https://www.youtube.com/@Campushandout
Telegram: https://t.me/campus_handout
12.7K views11:56
Open / Comment
2024-01-15 19:23:41 አልረሳነዉም

Logic Chapter 2 Study Book እስከ እሮብ ባለዉ
12.6K viewsedited  16:23
Open / Comment
2024-01-11 16:26:16 የምናዘጋጀዉ ነገሮች ሁላችሁንም ተጠቃሚ እንዲያደርግ እነዚን መረጃዎች ብታጋሩን የተሻለ ነዉ

የናንተን ግቢ የ ኮርሶች እና የፈተና ቀን ሁኔታ ታች ኮሜንት አድርጉልን

ኮሜንት ጋ እነዚን አጋሩን

1. የምትማሩበት ገቢ

2. ስንተኛ አመት ተማሪ እና ስንተኛ ሴሜስተር ተማሪ እንደሆናቹ በተጨማሪ ዲፖርትመንት ወይም Social / Nature መሆናችሁን ለ Freshman

3. እየተማራቹኋቸዉ ያሉ ኮርሶች ዝርዝር

4. የ Mid/ የ Final ፈተና ቀን
13.8K viewsedited  13:26
Open / Comment
2024-01-06 18:55:46
በትክክል የመለሱ 3 የመጀመሪያ መላሾቾ

ብዙዎቻቹ ሀሳሱን ተረድታችሁታል ነገር ግን በጠየቅነዉ መሰረት የተሟላ መልስ የሰጡት እነዚ ናቸዉ

የኛ " Study Book" ከዚ በፊት ስናዘጋጀዉ ከነበረዉ "Short Note" የበለጠ ጠቃሚ እንዲሆን እና ለፈተና ዝግጅት የተሟላ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነዉ

Study Book ላይ ያሉ Short Note ላይ የሌሉ 3 ነገሮች:

1ኛ - "Key Point" የተባለ ከ Short Note ያጠረ ቁልፍ ሀሳቦች ብቻ ያካተተ ኖት

2ኛ - በየርዕሱ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተዉጣጡ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው እና ለመልሱ በቀ ማብራሪያ ከ Module ገፅ እየጠቀስን አቅርበናል

3ኛ - ተጨማሪ "Practice Question" ተካቶበታል

ትክክለኛ መላሾች የ 50 ብር ካርድ ይላክላችኋል

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout
12.7K viewsedited  15:55
Open / Comment
2024-01-05 16:55:12
Global Trends Study Book
Chapter 2


አስከ እሁድ ይጠናቀቃል!

Short Note
Key Point Note
የዩንቨርሲቲ ፈተና ጥያቄ
ተጨማሪ Practice Questions

ለፈተና ዝግጅት አስፈላጊዉ ነገር በሙሉ ተካቷል

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout
12.6K views13:55
Open / Comment
2024-01-02 11:21:38
Logic Study Book
Chapter 1

Study Book ለመግዛት @Campus_Pdf ጋ አናገሩን

ዋጋ፡ 50 ብር ብቻ
በ CBE Mobile Banking ወይም በ Telebirr መክፈል ይቻላል

Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት ከዚ በላይ ያለዉን ፓስት መመልከት ትችላላቹ

Study Book  በውስጡ የኛን ጠቃሚ  Short Note

ለያንዳንዱ ርዕስ ከ Short Note በጣም ያጠረ ቁልፍ የሆኑ ሃሳቦች ብቻ የተካተቱበት " Key Points" የተባለ ኖት

ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከ 40 በላይ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲ የተውጣቱ ፈተናዎችት ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው ተካተዉበታል

በተጨማሪ ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከ 40 በላይ ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅሙ Practice Questions ተካተውበታል

Campus Handout
15.7K viewsedited  08:21
Open / Comment
2024-01-02 11:17:17 Logic Study Book Sample

___

Study Book ምን ተካቶበታል

የኛን ጠቃሚ  Short Note

ለያንዳንዱ ርዕስ ከ Short Note በጣም ያጠረ ግን ቁልፍ የሆኑ ሃሳቦች የተካተቱበት " Key Points የተባለ ኖት

ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲ የተውጣቱ ፈተናዎችት ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው

ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከተለፈተና ዝግጅት Practice Questions ተካተውበታል

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout
12.6K viewsedited  08:17
Open / Comment
2024-01-02 10:53:57 Global Trends Study Book Sample

___

Study Book ምን ተካቶበታል

የኛን ጠቃሚ  Short Note

ለያንዳንዱ ርዕስ ከ Short Note በጣም ያጠረ ግን ቁልፍ የሆኑ ሃሳቦች የተካተቱበት " Key Points የተባለ ኖት

ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲ የተውጣቱ ፈተናዎችት ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው

ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከተለፈተና ዝግጅት Practice Questions ተካተውበታል

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout
14.3K viewsedited  07:53
Open / Comment
2024-01-02 10:49:33 እኛ እያዘጋጀናቸዉ ያሉ Study Books ምን እንደሚመስሉ ከ Module አንፃር እያወዳደርን ያቀረብንበትን Sample PDF ተመልከቱት

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout
14.5K viewsedited  07:49
Open / Comment