Get Mystery Box with random crypto!

​​Rophnan Hamet Lyrics ሰማሽ ወይ? ልቤ ካንቺ ማደሩ ተወርቶ በሀገር መንደሩ ሰማሽ | Cover Musics & Lyrics♥️♥️♥️

​​Rophnan
Hamet Lyrics


ሰማሽ ወይ?
ልቤ ካንቺ ማደሩ
ተወርቶ በሀገር መንደሩ
ሰማሽ ወይ?
ወዷታል ብለው
እንዳጠፋሁ ባንቺ ታማሁኝ
ሞኝ ያማኛል እኔን ሌት ተቀን
በዚህ አፍሬ መስሏቸው ምቀር
ባንቺ ስም እነሳለው ሁሌ
ሳልናገር አሳብቆ ዓይኔ
ዓይኔማ ውዳጅሽ ካላየሽ መች ያድራል
(መቼ ያድራል)
ከአንደበት ቀድሞ የልብ ያለን ይናገራል
(ይናገራል)
ኧረግ ኧረግ!
ኧረግ ኧረግ ኧረግ! አንቺዬ
(አንቺዬ)
አንቺስ እንዴት አየሸው መታማቱን?
እንዴት? እንዴት? እንዴት? እንዴት?
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
እንዴት? እንዴት? እንዴት? እንዴት?
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
ወይ ከፋሽ? ወይ ጠላሽ?
ተመችሽ? ደስ አለሽ?
በእኔ ስም መነሳትሽ በአፋቸው?
ንገሪኝ ምን አሰብሽ?
እንደኔ ደስ አለሽ?
ምርቃት ሆኗል ወይ ሀሜታቸው?
እንዴት? እንዴት? እንዴት? እንዴት?
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
(ይህን ሀሜት?)
እንዴት? እንዴት? እንዴት? እንዴት?
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
(ይህን ሀሜት?)
ናና...
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
ናና...
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
ሰማሽ ወይ?
ልቤ ካንቺ ማደሩ
ተወርቶ በሀገር መንደሩ
ሰማሽ ወይ?
ወዷታል ብለው
እንዳጠፋሁ ሰው ታማሁኝ
ከፍ እርፍ
ይላል ከዚህ እስከዚያ ወሬ የሚያከንፍ
ፓራራም ፓራሬም ጠብ እርገፍ
ይላል ባፉ እስክስታ ሀሜት ሊያደርስ
ፓራ ሳክስ ከዚህ እስከዚያ
በውሸት ስማችን ታረሰ
ከቤት አደረ ገብቶም ሌላ ጎጆ ቀለሰ
ቀልሰን ጎጆ ጎጆ ገብተናል እንደ አፋቸው
እንደ መረቁኝ አሜን አልኩአቸው
እኔማ!
አይሞቅ አይበርደኝ ውዴ በአንቺ ስታማ
ይሁን ካልሺኝ ወሬው ደግ ነው
አንቺስ ምን ትይኝ እንደው?
እኔማ አሜን ነዋ መልሱ ለሀሜቱ እኔም
ወደ እኔ ነው ወይ ያንቺም ስሜት?
እንዴት ነው ይህን ሀሜት?
እንዴት? እንዴት? እንዴት? እንዴት?
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
እንዴት? እንዴት? እንዴት? እንዴት?
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
ወይ ከፋሽ? ወይ ጠላሽ?
ተመችሽ? ደስ አለሽ?
በእኔ ስም መነሳትሽ በአፋቸው?
ንገሪኝ ምን አሰብሽ?
እንደኔ ደስ አለሽ?
ምርቃት ሆኗል ወይ ሀሜታቸው?
እንዴት? እንዴት? እንዴት? እንዴት?
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
(ይህን ሀሜት?)
እንዴት? እንዴት? እንዴት? እንዴት?
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
(ይህን ሀሜት?)
ናና...
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
ናና...
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
ናና...
እንዴት አየሽው ይህን ሀሜት?
ናና...


For More Join Us @cover_musics