እኛ ሀገር ግን ለምንድን ነው እንደዚህ አይነት ፅድት ያለ የኤሌክትሪክ ስራ መስራት የማይቻለው? ልቅም ያለ ስብስብ ያለ ፕላስተር ጥምጥም ያልበዛው፣ መስመር የጠበቀ ቆንጆ ስራ የሚሰራ ባለሙያ የምታውቁት አለ??? በአካል ስራውን በማየት ፕሮሞት ማድረግ ማስተዋወቅ እንፈልጋለን @deromzenderom 148 views10:34