ቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 የሀገራችን ምርጥ አትሌቶች የሚነግሱበት የኦሎምፒክ ጨዋታ ጀምሯል! የቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 ከሐምሌ 16 - ነሐሴ 2 ድረስ ይካሄዳል:: ኢትዮጵያ በአራት የተለያዩ የውድድር ዓይነቶች ተሳታፊ ትሆናለች:: እነዚህም ሩጫ፣ ሳይክል፣ ቴኳንዶ እና ውኃ ዋና ናቸው:: ሁሉንም ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ይከታተሉ! የቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 እንዳያመልጥዎ! ድል ለአትሌቶቻችን እንመኛለን! #Tokyo2020 #WatchThemRise #DStvየራሳችን #WatchETrise 1.4K viewsLeul, 13:16