ኢትዮጲያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ታዝመዘግባለች ተብሎ የሚጠበቀው የ10,000 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ላይ የሚሳተፉት አትሌቶቻችን: ሰለሞን ባረጋ፣ዮሚፍ ቀጄልቻ፣በሪሁ አረጋዊ የሚያደርጉትን ዉድድር ዛሬ ከሰዓት 8:30 ይካሄዳል:: እንዳያመልጥዎ! ውድድሮቹን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ቻናል 222 ይከታተሉ! መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን! 2.3K viewsLeul, 10:35