Get Mystery Box with random crypto!

የአለማችን ታላላቅ የእግር ኳስ ሊጎች ከነሐሴ 8 ጀምሮ ወደ ሜዳ ይመለሳሉ! በአዲሱ የእግር ኳስ | DStv Ethiopia

የአለማችን ታላላቅ የእግር ኳስ ሊጎች ከነሐሴ 8 ጀምሮ ወደ ሜዳ ይመለሳሉ!
በአዲሱ የእግር ኳስ ሲዝን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፤ ላ ሊጋ ፤ ሲሪ አ እንዲሁም ከሦስት አመታት ቆይታ በኃላ ወደዲኤስቲቪ የተመለሰውን ዩሮፓ ሊግን እና የሀገራችንን ፕሪምየም ሊግ በሱፐር ስፖርት በየሳምንቱ በቀጥታ በዲኤስቲቪ ይከታተሉ! #ሁሉምያለዉእኛጋርነዉ #DStvየራሳችን