Get Mystery Box with random crypto!

ማኒ ፓኪያዎ Vs ኡጋስ የዚህ ትውልድ ታላቁ ተፋላሚ ማኒ ፓኪያዎ (Pacman) በዚህ ሳምንት መጨረ | DStv Ethiopia

ማኒ ፓኪያዎ Vs ኡጋስ
የዚህ ትውልድ ታላቁ ተፋላሚ ማኒ ፓኪያዎ (Pacman) በዚህ ሳምንት መጨረሻ ከኩባው ኮከብ ተፋላሚ ዮርዳኒስ ኡጋስ (Ugas) ጋር ይገጥማል።
የላስ ቬጋሱ ግጥሚያ በዲኤስቲቪ ፕሪምየም -ሱፐር ስፖርት ግራንድስታንድ ቻናል ቁጥር 221 እና በዲኤስቲቪ ኮምፓክት ፕላስ-ሱፐር ስፖርት አክሽን ቻናል 230 ቅዳሜ ለእሁድ አጥቢያ ነሐሴ 16 10፡00 ሰዓት ላይ ይተላለፋል፡፡

ይህን በጉጉት የሚጠበቅ ፍልሚያ በዲኤስቲቪ ብቻ ይመልከቱ!
#UnmatchedEntertainment #DStvየራሳችን

The Legendary Pacquiao returns to the ring to face a late-replacement opponent for a WBC Welterweight title.
Stay connected to Premium and Compact Plus and watch Manny Pacquiao vs Yordenis Ugas,
August 22nd from 4:00 a.m. on Sunday morning
LIVE on SuperSport.
#UnmatchedEntertainment