ሳሎኑ
አዲስ በተከፈተ የሴቶች ፀጉር ቤት ውስጥ በየእለቱ የሚፈጠሩትን አዝናኝ እና አስተማሪ ክስተቶች የሚያሳይ ሲትኮም
አንጋፋ ተዋንያን ፍሬህይወት መለሰ፣ሀረገወይን አሰፋ፣ህሊና ሲሳይ፣ ህይወት አራጋው እና ሌሎችም ይተውኑበታል ።
ዛሬ ማታ 1፡30 በድጋሚ ቅዳሜ ማታ 1:30 እንዲሁም እሁድ ማታ 1:00 ሰዓት በአቦል ቲቪ ቻናል 465 ላይ ብቻ ያገኙታል!
የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ950 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።
የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን
የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
https://bit.ly/2WDuBLk
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #አቦልቲቪ #DStvSelfService