አቡበከር ናስር ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር የደቡብ አፍሪካ ፕሪሚየር ሊግ (PSL) ሻምፒዮን ሆኗል። የዋልያዎቹና የሰንዳውንስ የፊት መስመር አጥቂ #አቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን በትናንትናው ምሽት ማንሳት ችሏል። ማሜሎዲ ሰንዳወንስ ከ1996 ወዲህ የደቡብ አፍሪካ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ መንገድ ከተዋቀር በኋላ ለ13 ግዚያት ዋንጫውን መውሰድ ችለዋል ። የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ! https://bit.ly/2WDuBLk #GreatestFootballSeason #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfServiceET 4.1K viewsLeul, edited 11:57