በዘመን ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት የዲኤስቲቪን ክፍያ ይፈፅሙ! ዝርዝሩን ከላይ ባለው ምስል ያገኙታል። MyDStv Telegram Bot በመጠቀም ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ያለብዎትን ሂሳብ ማወቅ፣ E-16 Error እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ማስተካከል እና ፓኬጅዎትን ማሻሻል ይችላሉ። ያስታውሱ:- ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት ዲኮደርዎ መብራቱን ያረጋግጡ። ለበለጠ መረጃ የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/2WDuBLk #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfservice 4.4K viewsLeul, 12:12