Get Mystery Box with random crypto!

ማንቸስተር ሲቲ ሶስተኛውን ዋንጫ ሊጨርስ አንድ ጨዋታ ብቻ የቀረው ሲሆን ዛሬ ማታ በቻምፒየንስ ሊግ | DStv Ethiopia

ማንቸስተር ሲቲ ሶስተኛውን ዋንጫ ሊጨርስ አንድ ጨዋታ ብቻ የቀረው ሲሆን ዛሬ ማታ በቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ከኢንተር ሚላን ጋር ይገጥማል። በፔፕ ጋርዲዮላ መሪነት በእንግሊዝ እግር ኳስ ሲቲ የበላይነቱን ወስደዋል ነገር ግን የአውሮፓ ዋንጫን ለማንሳት ሲቸገሩ ታይተዋል። በመጨረሻ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ያነሱ ይሆን?

ፓኬጅ : ሜዳ

የአገልግሎት ክፍያዎን ቀድመው በመፈፀም የE-16 ችግሮችን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድመው ያስተካክሉ!

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ950 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#GreatestFootballSeason #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfServiceET