🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የደቡብ ክልል ሕዝበ ውሳኔ ውጤት በፌዴሬሽን ም/ቤት ጸደቀ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በደቡብ | DW Amharic

የደቡብ ክልል ሕዝበ ውሳኔ ውጤት በፌዴሬሽን ም/ቤት ጸደቀ

የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች በአንድ ያጋራ ክልል ለመደራጀት ያካሄዱትን የህዝበ ውሳኔ ውጤት አጸደቀ። በምክር ቤቱ የህዝበ ውሳኔ ውጤት መሠረት ስድስቱ ዞኖች እና አምስቱ ልዩ ወረዳዎች ከደቡብ ክልል በመነጠል ለፌዴራል ሪፐብሊኩ 12ኛ የሆነ አዲስ ክልላዊ መንግሥት የሚመሠርቱ ይሆናል። https://p.dw.com/p/4TSGO?maca=amh-RED-Telegram-dwcom