በኦሮሚያ ክልል የጤናው ዘርፍ ችግር በኦሮሚያ ግጭት በተራዘመባቸው አከባቢዎች በጤና ተቋማት ላይ በሚደርስ ውድመትና ዝርፍያ የአከባቢው ማኅበረሰብ ተገቢ አገልግሎት ለማግኘት መፈተኑ ተነገረ። ችግሩ ግጭት በተስፋፋባቸው የወለጋ አራት ዞኖች፣ በምዕራብ ሸዋ እና ጉጂ እንደሚሰፋም የክልሉ ጤና ቢሮ መረጃ ያስረዳል። https://p.dw.com/p/4TSVP?maca=amh-RED-Telegram-dwcom 2.5K viewsDW Amharic Team, 16:49