Get Mystery Box with random crypto!

For Lounge -------------------------------- urgent/ አስቸኳይ | EP CASTING

For Lounge
--------------------------------
urgent/ አስቸኳይ

የፊታችን ቅዳሜ ለሚከፈት አዲስ Lounge Hosts እፈልጋለው
ዛሬ ልብስ ተለክታ ቅዳሜ ስራ ትጀምራለች

5 ሴቶች በቋሚነት
እድሜ ከ 21 በላይ
የ እንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር የምትችል
ጥሩ መልክና ቁመና ያላት!
ልምድ ያላት ብቶን ይመረጣል ከሌላትም ችግር የለውም
ክፍያ በወር 6000


Inbox @agent_ephrem_fsol
0966790693

የሰራናቸውን ስራዎች ለመመልከት
join
@epcasting_work_samples

@epcasting ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ