መልአኩም እንዲህ አላቸው "እነሆ ለህዝብህ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለው #አትፍሩ! ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነው ተወልዶላችኋልና።" እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችው መልካም በዓል! 676 viewsE P H R E M(Ep Casting), 01:29