Get Mystery Box with random crypto!

Casher For Lounge ----------------------------------------- | EP CASTING

Casher For Lounge
--------------------------------------------
Casher እፈልጋለው
ነገ ስራ ትጀምራለች

1 ሴት በቋሚነት
እድሜ ከ 21 በላይ
ቀልጣፋ የሆነች
የ እንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር የምትችል
ጥሩ መልክና ቁመና ያላት!
ከምሽት 3 ሰአት እስከ 9 ሰአት
ልምድ ያላት ብቶን ይመረጣል ከሌላትም ችግር የለውም
ክፍያ በወር 5000


Inbox @agent_ephrem_fsol
0966790693

የሰራናቸውን ስራዎች ለመመልከት
join
@epcasting_work_samples

@epcasting ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ