Get Mystery Box with random crypto!

Office Work --------------------------------------------- የ | EP CASTING

Office Work
---------------------------------------------
የፕሮሞሽን ስራ የሚሠሩ 5 ሴቶች እንፈልጋለን።
Address Bole

ፆታ ሴት
ዲግሪ ያለቸው
እድሜያቸው ከ28-35 የሆነ
ቁመታቸው ከ1.68 በላይ የሆነ
መደበኛ ሠራተኛ ሆነው ከኛ ጋር የሚሠሩ
ደሞዝ በወር 12,000 ብር

Inbox @agent_ephrem_fsol

የሰራናቸውን ስራዎች ለመመልከት
join
@epcasting_work_samples

@epcasting ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ