Get Mystery Box with random crypto!

የWiFi ኮኔክሽናችንን ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎችን ልንገራችሁ! የWiFi ኮኔክሽናችን | Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ

የWiFi ኮኔክሽናችንን ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎችን ልንገራችሁ!

የWiFi ኮኔክሽናችን በጣም እየተንቀራፈፈ ሲያስቸግረን ኮኔክሽኑን ፈጣንና አስተማማኝ ለማድረግ የሚረዱ ብዙ ዘዴዎች አሉ፡፡ ከነዚህ ዘዴዎች የተወሰኑትን ልንገራችሁ፡፡

1ኛ፦ #Speedfy የሚባል አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጎ መጠቀም

አንድ አንድ ግዜ የWiFi አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ሆን ብለው የDownload እና Upload ፍጥነቱን ሊቀንሱ ስለሚችሉ WiFi ኮኔክሽኑ ሊንቀራፈፍ ይችላል፡፡ በዚህ ግዜ Speedfy አፕሊኬሽን ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡በተጨማሪ #Speedfy አፕሊኬሽን እንደ VPNም ስለሚያገለግል ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡

2ኛ፦ #Opera ብራውዘር መጠቀም

የWiFi ኮኔክሽናችን በሚንቀራፈፍበት ግዜ Opera ብራውዘርን ስንጠቀም ኮኔክሽናችን ፈጣን ይሆናል፡፡ ምክንያቱም Opera ብራውዘር ፈጣን ፕርፎርማንስ እንዲኖረው የራሱ Built-in features ስላሉት።

3ኛ፦ በአንድ ግዜ የከፈትናቸው ብዙ ታቦች(Browser Tabs) ካሉ እነሱን መዝጋት

የተከፈቱ ብዙ ታቦች ካሉ ኮኔክሽናችንን ዝግግግግ… ስለሚያደርጉት የማንፈልጋቸውን ታቦች መዝጋት ኮኔክሽኑን ያሻሽለዋል፡፡

4ኛ፦ ቦታ በመለዋወጥ የተሻለ ኮኔክሽን ልናገኝ እንችላለን።

5ኛ የላፕቶፕ ወይም የስልክ ቻርጀር መሰካት

የላፕቶፓችን ወይም የስልካችን ባትሪ እያለቀ ከሆነ ቻርጀር መሰካት ኮኔክሽኑን ሊያሻሽል ይችላል( ይሄ እንኳን Theory ነው፤ ላይሆን ይችላል)

6ኛ፦ ከጀርባ የሚሮጡ አፕሊኬሽኖችን መዝጋት

:@melsetube
:@melsetube
:@melsetube