Get Mystery Box with random crypto!

በቀላሉ ከ Youtube ቪድዮ እና ኦድዮ ማዉረድ ለምትፈልኩ ቀላል Step ... 1.ከስልክ ወ | Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ

በቀላሉ ከ Youtube ቪድዮ እና ኦድዮ ማዉረድ ለምትፈልኩ ቀላል Step ...

1.ከስልክ ወይም ከኮምፒውተር ብሮውሰር( browser) ላይ y2mate ብላችሁ ጽፋችሁ search ታደርጋላችሁ ወይም (save from.net) search ታደርጋላችሁ:

2.download video and audio from youtube የሚለዉን ከስር በቀይ ሳጥን search or past link here የሚል ይመጣል

3.እዛ ቦታ ላይ የምትፈልጉትን የቪድዮው ሊንኩ past ታደርጋላችሁ

4.ከዛ በተለያየ መጠን(size) አማራጭ ይመጣል ከጎን download የሚለውን እንጫናለን

5 ከዛ Download ያደርግልናል

6. ኦድዮውንም ቪድዮ ከሚለው ጎን mp3 የሚለውን ተጭናችሁ ልክ እንደዛው mp3 ይሚለውን ስንጫን ይመጣል።

ሊንኩን በቀጥታ ከፈለጉ ከስር ያለውን ይጠቀሙ

https://www.y2mate.com/en19