Channel address:
Categories:
Technologies
Language: English
Subscribers:
1.82K
Description from channel
❇❇🚼🚼🅱🅱
💥🔥ምንም አይነት መረጃ 💥🔥
♎ ስለ ቴክኖሎጂ 🚩
📛 ስለ ማንኛውም ሀኮች 🚩
🛂 የኮምፒውተር ጥገናና 🚩
🚼 ማንኛውንም የዲሽ ዝርጋታ 🚩
📌ማንኛውንም የዲሽ ሶፍትዌርም 🚩
እዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ ከንናንተ የሚጠበቀው join ማድረግ ብቻ ነው ።
📞 251944738548
@EthioBiruksAppGROUP
@Ethio_Biruk_apps_Answerbot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
0
The latest Messages 8
2022-02-03 19:58:55
#PitchYourIdea #WeeklyContest #ElevatorPitch
AgroAi by Abdisa Merga @abdi_MK
Send your idea - https://t.me/StartupPitchBot
Discuss in the chat - https://t.me/ideafactorychat
Vote here - @IF_vote_bot
54 views16:58
2022-01-28 11:33:20
88 views08:33
2022-01-27 15:04:16
8 views12:04
2022-01-08 14:48:49
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ ውድ የመልስ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮቼ ? ዛሬ በጣም ከባድ ነገር ገጥሞኛል እስከዛሬ ስለቅበት የነበረው የ #YouTube ቻናሌ ምክንያቱን ባላወኩት መልኩ ተዘግቶብኛል ። እናም እያናገርኳቸው ነው የሚከፍቱልኝ ግን ስላልመሰለኝ አዲስ ቻናል ከፍቻለው ።
እናንተ እንድትጠቀሙ እስከዛሬ የለቀኳቸውን ቪዲዮ እና አዳዲስ ስራ የምለቅበት ማለት ነው ። ሰለዚህ ሁላችሁም #Subscribe እንደምታረጉኝ ሙሉ እምነት አለኝ ።
እንዲሁም ቢያንስ 1 ሰው ለ 10 ሰው ሼር ያድርግ ። ሊንኩ ከስር ያለው ነው ።
ወደነበርኩበት እንድመለስ የእናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል ። አብራችሁኝ እንደሆናችሁ #Comment ላይ አሳዩኝ ። አመሰግናለው
#Subscribe
https://bit.ly/3f5rtx7
https://bit.ly/3f5rtx7
https://bit.ly/3f5rtx7
https://bit.ly/3f5rtx7
#Share
117 views11:48
2022-01-07 17:36:22
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የደስታ ይሁልን
መልካም የገና በአል
MERRY CHRISTMAS
@Melsetube
Mr. Biruk
147 views14:36
2022-01-05 21:47:06
82 views18:47
2022-01-05 19:53:07
10 voters103 views16:53
2022-01-05 16:18:06
Eduonix Certification Courses
Certificate of Completion Algorithms and Software Engineering for Professionals
Description: ʟᴇᴀʀɴ ᴀʟɢᴏʀɪᴛʜᴍs, ᴅᴀᴛᴀ sᴛʀᴜᴄᴛᴜʀᴇs & ᴛʜᴇ ʙᴀsɪᴄs ᴏꜰ ᴅᴀᴛᴀ sᴛʀᴜᴄᴛᴜʀᴇ ᴘʀᴏɢʀᴀᴍs ɪɴ ᴛʜɪs ᴀʟɢᴏʀɪᴛʜᴍs & sᴏꜰᴛᴡᴀʀᴇ ᴇɴɢɪɴᴇᴇʀɪɴɢ ᴄᴏᴜʀsᴇ. link
Basic HTML5 & CSS for beginners (Build One Project) Description: ᴏɴᴇ sᴍᴀʟʟ ᴛʜɪɴɢ ʟᴇꜰᴛ… ᴀ sᴍᴀʀᴛ ᴀɴᴅ ᴛᴀʟᴇɴᴛᴇᴅ ᴡᴇʙ ᴅᴇsɪɢɴᴇʀ.link
GIT for beginners Description: ʟᴇᴀʀɴ ᴠᴇʀsɪᴏɴ ᴄᴏɴᴛʀᴏʟ sʏsᴛᴇᴍ ᴡɪᴛʜ ɢɪᴛ. ᴅᴏ ʏᴏᴜʀ ᴇᴠᴇʀʏᴅᴀʏ ᴡᴏʀᴋ sɪᴍᴘʟᴇʀ! ɪɴᴛᴇʀᴠɪᴇᴡ ǫᴜᴇsᴛɪᴏɴs ᴀɴᴅ ʙᴇsᴛ ᴘʀᴀᴄᴛɪᴄᴇs.. link
Learn to Build Apps Using Neo4J
Description: ʟᴇᴀʀɴ ʜᴏᴡ ᴛᴏ ᴏʀɢᴀɴɪᴢᴇ ʏᴏᴜʀ ᴅᴀᴛᴀ ᴡɪᴛʜ ᴛʜᴇ ᴘᴏᴘᴜʟᴀʀ ɴᴇᴏ4ᴊ ɢʀᴀᴘʜ ᴅᴀᴛᴀʙᴀsᴇ ɪɴ ᴛʜɪs ɴᴇᴏ4ᴊ ᴅᴀᴛᴀʙᴀsᴇ ᴛᴜᴛᴏʀɪᴀʟ. link
comment {got it } if u succeed enrolling
__________
AI Programming
Learn Advanced!
@freecodecs
114 views13:18
2022-01-01 17:57:48
በአለማችን ላይ የWiFi Password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ። ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመለከታለን።
Andro Dumpper
ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ። ይህ አፕ ሩት የሆኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል።
በተጨማሪም የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል።
WPS App
የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ ይከፍተዋል ቀይ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም ማለት ነው።
Wps Wpa Tester
ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ።
WPS connect
ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PIN የሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች 9default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
Instabridge by degoo
ይህ አፕ ከሌሎቹ ለየት የሚያረገው ነገር አለ።ይህም ዋይፋዩን ኮኔክት ሳይሆን ሚያደርግልን ቀጥታ የዋይፋዩን password ነው ሚሰጠን ስለዚህ ከሌሎቹ የተሻለ ያደርገዋል።
"We're changing the world with technology "
#Share
129 views14:57
2021-12-28 10:44:52
Watch "የስልክ አፖችን በኮምፒውተር ላይ ይጫኑ | Install Mobile Apks in Pc Free" on YouTube
60 views07:44