Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Wushu Federation

Logo of telegram channel ewfed — Ethiopia Wushu Federation E
Logo of telegram channel ewfed — Ethiopia Wushu Federation
Channel address: @ewfed
Categories: Sport
Language: English
Subscribers: 435
Description from channel

This is an official Telegram channel of Ethiopia Wushu Federation. To join our private discussion group please contact the admins @Miskirsoll @Gibelux @aleazart

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 2

2021-04-21 23:18:38
የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር በድምቀት እንደቀጠለ ነው።

ሚያዚያ 13 / 2013 ዓ/ም
ዛሬ በተካሄዱ የፍጻሜ ውድድሮች ፦

ስፒር በወንድ ፦
ፋሲል አምዴ ከኦሮሚያ ወርቅ ፣ አብዱልመጅድ ሙስጠፋ ከአዲስ አበባ ብር ፣ ጋዲሳ ጀማል ከሐረሪ ነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ስፒር በሴት፦
ትንሳኤ ጌታው ከኦሮሚያ ወርቅ ፣ አደይ ሽመልስ ከአዲስ አበባ ብር ፣ ኢስማ ጀማል ከድሬዳዋ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ከጂል በወንድ ፦
ወርቅነህ መኮንን ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ ዮሐንስ አዱኛ ከኦሮሚያ ብር ፣ የሱፍ ዳውድ ከድሬዳዋ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ከጂል በሴት፦
ረቂቅ ንጉሴ ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ ብስኩት ጉሉማ ከሀረሪ ብር ፣ ገነት ከበደ ከኦሮሚያ ነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ናንገን በወንድ፦
ዮሴፍ ግርማ ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ ኢብራሂም ሽኩሪ ከኦሮሚያ ብር ፣ ቢላዲን ሻፊ ከሐረሪ ነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ናንገን በሴት፦
መክሊት ጌታቸው ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ አያን አብዱሰላም ከድሬዳዋ ብር ፣ መስከረም መስፍን ከኦሮሚያ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ሳንሹ ከ48 ኪ.ግ በታች በሴቶች ፦
ፅዮን ቢንያም ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ ሰሚራ አህመድ ከድሬዳዋ ብር ፣ ንብረቴ እሸቴ ከኦሮሚያ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ሳንሹ 60 – 65 ኪ.ግ በወንዶች ፦
ፈንዲሼ አህመድ ከሐረሪ ወርቅ ፣ ደረጄ ድሪባ ከኦሮሚያ ብር ፣ ሙባረክ ሸምሱ ከአዲስ አበባ የነሀስ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነው ውድድራቸውን አጠናቀዋል፡፡

በአዳማ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር ነገ ፍፃሜው ያገኛል ።
729 viewsMiskir Solomon, 20:18
Open / Comment