ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁ Mataniahን በዩቲዩብ ቻናሌ ልጋብዝላችሁ ነው፡፡ ስለ ግራፊክ ዲዛይን (Graphic Design) ስለ ቪድዮ ኤዲቲንግ (Video Editing) ስለ ማህበራዊ ሚድያዎች እና ኮንተንት አሰራር (Social Media & Content Creating) ያላችሁን ጥያቄ በኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ፤ ለጥያቄያችሁ መልስ የያዘ ቪድዮ ይዘንላችሁ እንመጣለን 8.4K viewsⒶman, edited 17:19