Job Title : ሽያጭ/Sales/ እና ወኪል አከፋፋይ Company: ናይስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር Job Type: በቋሚነት Description: ድርጅታችን ናይስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ልምድ አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው የትምህርት ደረጃ:- 10ኛ እና ከዛ በላይ ብዛት : 50 እድሜ: ከ 18 አመት በላይ ደመወ:- 6 ,500 እና (የትራንስፖርት 700+ የስልክ 300) አጠቃላይ ደሞዝ 7500 ብር ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ለምዝገባ እና ስልጠና 400 ብር ማሳሰቢያ ፡- ስልጠናውን ሰልጥነው እንደጨረሱ ወደ ስራ ይሰማራሉ ፡ Dead line:- December 19/2022 አድራሻ ፡- አድራሻ ፡- 22 ጎላጉል ወደ ቦሌ በሚወሰደው መንገድ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ ፀጋ የገበያ መአከል 11 ፎቅ ቢ.ቁ L-15 ላይ ያገኙናል ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ 0945-826616 0954-501560 join our Chanel https://t.me/jobs_in_sheger 290 viewsBonie ∆man, edited 13:30